close

The Karamazov Brothers

[by] በ Fyodor Dostoevsky
  •   0.00
Paper Back
Retail Price: 667 Birr
600 Birr (Save 10%)
Price Out of Ethiopia: 25 USD
Book Weight: 366 g
In Stock
0 Reviews   Write a Review


Book Description Overview

ፍዮዶር ሚኸየሎቪች ዶስቶየቭስኪ ከሩስያ ምርጥ ደራስያን መካከል የሚቆጠር እና በዓለም የሥነ-ጽሁፍ መድረክ አሻራውን ትቶ ለማለፍ የቻለ ሰው ነው። ከሱ በኋላ የተነሱ የአውሮጳ ጸሃፍያን፣ ፈላስፋዎችና ስነ ልቡና ተመራማሪዎች፣ ከፍሬድሪች ኒሺ እስከ ሲግመን ፍሮይድ፣ ከፍራንዝ ካፍካ እስከ ዣን ፖል ሳርት ድረስ ጉልህ የስነ-ሰብእ እና የስነ-ልቦና መርማሪነቱን መስክረውለታል። ዶስቶየቭስኪ በሩስያ ዋና ከተማ ሞስኮ ውስጥ እ.ኤ.አ በኦክቶበር 30፣ 1821 ተወለደ።

Customer Reviews

The Karamazov Brothers

[by] በ Fyodor Dostoevsky
  •   0.00
Paper Back
Retail Price: 667 Birr
600 Birr (Save 10%)
Price Out of Ethiopia: 25 USD
Book Weight: 366 g
In Stock
0 Reviews   Write a Review



Related Books


Books By Same Author