close

Capital

[by] በ Karl Marx
  •   0.00
Paper Back
Retail Price: 834 Birr
750 Birr (Save 10%)
Price Out of Ethiopia: 25 USD
Book Weight: 366 g
In Stock
0 Reviews   Write a Review


Book Description Overview

ካርል ሔንሪክ ማርክስ ጀርመናዊ ፈላስፋ እና የፖለቲካ ተመራማሪ ነበር። የካርል ማርክስ ፅሑፎች በገንዘብ እና የኅይል ፖለቲካ ላይ ያተኮሩ ነበር። በማርክስ አስተሳስብ ደመወዝ ተከፋይ ጉልበት ባለበት ሁሉ የመደብ ትግል ይኖራል ብሎ ያምን ነበር። በእርሱ እምነት ይህ የመደብ ትግል በሰራተኞች አሸናፊነትና የበላይነት የሚደመደም ነው። ከካርል ማርክስ መጻሕፍት ውስጥ ኮሚዩኒስት ማኒፌስቶ የተሰኘው መጽሃፉ በጣም ታዋቂው ሲሆን ከፍሬድሪክ ኤንግልስ ጋር አብሮ በ1840ዓ.ም. የደረሰው ነበር።

Customer Reviews

Capital

[by] በ Karl Marx
  •   0.00
Paper Back
Retail Price: 834 Birr
750 Birr (Save 10%)
Price Out of Ethiopia: 25 USD
Book Weight: 366 g
In Stock
0 Reviews   Write a Review



Related Books


Books By Same Author